ድር አዲስ ህጋዊ ደረ-ገጹን ይፋ አደረገ

የድር አዲስ አባላት አዲሱን ድረ-ገጻቸውን www.diraddis.com መጀመሩን ይፋ ሲያበስሩ በደስታ ነው።

ድርጅቱ ለክቡራን ደንበኞቹ እንዲሁም ሌሎች የኢንዱስትሪው ባለድርሻ አካላት ኮምንዩኬሽን ለማዘመን በማሰብ ነው ድረ-ገጹን ማስለማት የፈለገው፡፡ ድረ-ገጹ የድርጅቱን ታሪክ፣ አገልግሎቶችና ምርቶች፣ ራእይ፣ ተልእኮ፣ መርኾች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና የድምጽና የምስል ግብዓቶችን ይይዛል።

የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ሰለሞን አየነው መላው የድር አዲስ ሠራተኞችን በመወከል አዲሱን ድረ-ገጽ እንዲጎበኙ ጋብዘዋል።

ይቅርብ ፖስት
ማህበራዊ ጣቢያዎች
ይድረስ

ጥያቄ ይኖርዎት ይሆን? ያግኙን!

የአልሙኒየምና ስቲል ስራዎች(መስኮቶች፣ በሮች፣ እና ስቲል ስትራክቸር)ግንባር ቀደም አቅራቢና አምራች ከሆነው ከድርአዲስ ጋር መስራት ይጀምሩ።